Al-An'am 6:153

Compare 2 Amharic translations

وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَنْ سَبِيلِهِ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُمْ بِهِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ይህም ቀጥተኛ ሲኾን መንገዴ ነው፤ ተከተሉትም፡፡ (የጥመት) መንገዶችንም አትከተሉ፡፡ ከ(ቀጥተኛው) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና፡፡ እነሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ይህ ቀጥተኛው መንገዴ ነው። እናም እርሱን ብቻ ተከተሉ። የተለያዩ የጥመት መንገዶችንም አትከተሉ። ከቀጥተኛው የርሱ መንገድ እናንተን ይለያይዋችኋልና። ይሀችሁ ትጠነቀቁ ዘንድ አላህ በእርሱ አዘዛችሁ።»

Africa Academy