Al-An'am 6:66

Compare 2 Amharic translations

وَكَذَّبَ بِهِ قَوْمُكَ وَهُوَ الْحَقُّ ۚ قُلْ لَسْتُ عَلَيْكُمْ بِوَكِيلٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱም (በቁርኣን) እሱ እውነት ሲኾን ሕዝቦችህ አስተባበሉ፡፡ በላቸው፡- «በናንተ ላይ ጠባቂ አይደለሁም፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱ(ቁርኣን) (ከአላህ የመጣ) እውነት ሲሆን ህዝቦችህ ግን አስተባበሉት። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «በናንተ ላይ ጠባቂ አይደለሁም።» በላቸው።

Africa Academy