Al-An'am 6:67

Compare 2 Amharic translations

لِكُلِّ نَبَإٍ مُسْتَقَرٌّ ۚ وَسَوْفَ تَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለትንቢት ሁሉ (የሚደርስበት) መርጊያ አለው፡፡ ወደፊትም ታውቁታላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለወሬ ሁሉ የሚደርስበት መፈጸሚያ ጊዜ አለው። ወደ ፊትም በትክክል ታውቁታላችሁ።

Africa Academy