Al-An'am 6:98

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ الَّذِي أَنْشَأَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ فَمُسْتَقَرٌّ وَمُسْتَوْدَعٌ ۗ قَدْ فَصَّلْنَا الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَفْقَهُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም ያ ከአንዲት ነፍስ ያስገኛችሁ፤ ነው፡፡ (በማሕፀን) መርጊያና (በጀርባ) መቀመጫም (አላችሁ)፡፡ ለሚያወቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ! ) እርሱ (አላህ) ያ ከአንዲት ነፍስ ያስገኛችሁ አምላክ ነው። ለእናንተም (በማሕጸን ውስጥ) መርጊያና (በምድር ላይ) መቆያ አላችሁ። መገንዘብ ለሚችሉ ሁሉ አናቅጽን በሚገባ አብራርተናል።

Africa Academy