Al-A'raf 7:10

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ مَكَّنَّاكُمْ فِي الْأَرْضِ وَجَعَلْنَا لَكُمْ فِيهَا مَعَايِشَ ۗ قَلِيلًا مَا تَشْكُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በምድርም ላይ በእርግጥ አስመቸናችሁ፡፡ በእርሷም ላይ ለናንተ መኖሪያዎችን አደረግንላችሁ፤ ምስጋናችሁ በጣም ጥቂት ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ! ) በምድር ላይ በእርግጥም አስመቸናችሁ። በእርሷም ላይ ለእናንተ መተዳደሪያዎችን አደረግንላችሁ። ጥቂትን ብቻ ታመሰግናላችሁ።

Africa Academy