Al-A'raf 7:11

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ خَلَقْنَاكُمْ ثُمَّ صَوَّرْنَاكُمْ ثُمَّ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ لَمْ يَكُنْ مِنَ السَّاجِدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርግጥም ፈጠርናችሁ፡፡ ከዚያም ቀረጽናችሁ፡፡ ከዚያም ለመላእክቶች «ለአዳም ስገዱ» አልን፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፡፡ ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ሲቀር ከሰጋጆቹ አልኾነም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርግጥም ፈጠርናችሁ። ከዚያም ቀረጽናችሁ። ከዚያም ለመላዕክት « ለአደም ስገዱ።» አልን። ወዲያዉም ሁሉም ሰገዱ። ኢብሊስ ብቻ ሲቀር። እሱማ ከሰጋጆቹ አልሆነም።

Africa Academy