እነዚህ ከተሞች (ከኑሕ እስከ ሹዓይብ ሰዎች የተነገሩት) ከወሬዎቻቸው ባንተ ላይ እንተርካለን፡፡ መልክተኞቻቸውም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጥተዋቸዋል፡፡ ከመምጣታቸው በፊት ባስተባበሉትም ነገር የሚያምኑ አልኾኑም፡፡ እንደዚሁ አላህ በከሓዲያን ልቦች ላይ ያትማል፡፡
Al-A'raf 7:101
Compare 2 Amharic translations
تِلْكَ الْقُرَىٰ نَقُصُّ عَلَيْكَ مِنْ أَنْبَائِهَا ۚ وَلَقَدْ جَاءَتْهُمْ رُسُلُهُمْ بِالْبَيِّنَاتِ فَمَا كَانُوا لِيُؤْمِنُوا بِمَا كَذَّبُوا مِنْ قَبْلُ ۚ كَذَٰلِكَ يَطْبَعُ اللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِ الْكَافِرِينَ
DragHold to move · × to hide
እነዚህ ከተሞች ከወሬዎቻቸው ባንተ ላይ እንተርካለን። መልዕክተኞቻቸዉም በግልጽ ተዓምራት መጥተውላቸዋል። ከመምጣታቸው በፊት ባስተባበሉትም ነገር የሚያምኑ አልሆኑም። ልክ እንደዚሁ አላህ በከሓዲያን ልቦች ላይ ያትማል።