Al-A'raf 7:102

Compare 2 Amharic translations

وَمَا وَجَدْنَا لِأَكْثَرِهِمْ مِنْ عَهْدٍ ۖ وَإِنْ وَجَدْنَا أَكْثَرَهُمْ لَفَاسِقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለብዙዎቻቸውም በቃል ኪዳናቸው መሙላትን አላገኘንም፡፡ አብዛኞቻቸውንም በእርግጥ አመጸኞች ኾነው አገኘናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለብዙዎቻቸው በቃል ኪዳናቸው መሙላትን አላገኘንም። ይልቁንም አብዛኞቻቸውን አመጸኞች ሆነው አገኘናቸው።

Africa Academy