Al-A'raf 7:115

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا يَا مُوسَىٰ إِمَّا أَنْ تُلْقِيَ وَإِمَّا أَنْ نَكُونَ نَحْنُ الْمُلْقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ሙሳ ሆይ (በትርህን) ወይም (በፊት) ትጥላለህ ወይም እኛ ጣዮች እንኾናለን» አሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነርሱም «ሙሳ ሆይ! (ዘንግህን) በፊት ትጥላለህ ወይስ ፊት ጣዮቹ እኛ እንሁን?» አሉት።

Africa Academy