Al-A'raf 7:116

Compare 2 Amharic translations

قَالَ أَلْقُوا ۖ فَلَمَّا أَلْقَوْا سَحَرُوا أَعْيُنَ النَّاسِ وَاسْتَرْهَبُوهُمْ وَجَاءُوا بِسِحْرٍ عَظِيمٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ጣሉ» አላቸው፡፡ (ገመዶቻቸውን) በጣሉም ጊዜ የሰዎቹን ዓይኖች ደገሙባቸው፡፡ አስፈራሩዋቸውም፡፡ ትልቅ ድግምትንም አመጡ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሙሳም) «በፊት እናንተ ጣሉ።» አላቸው። ከዚያም (ገመዶቻቸውን) በጣሉ ጊዜ የሰዎቹን ዓይኖች ደገሙባቸውና አስፈራሯቸው። ትልቅ ድግምትንም አመጡ።

Africa Academy