(አላህ) «ባዘዝኩህ ጊዜ ከመስገድ ምን ከለከለህ» አለው፡፡ «እኔ ከርሱ የበለጥኩ ነኝ፡፡ ከእሳት ፈጠርከኝ፡፡ እርሱን ግን ከጭቃ ፈጠርከው» አለ፡፡
Al-A'raf 7:12
Compare 2 Amharic translations
قَالَ مَا مَنَعَكَ أَلَّا تَسْجُدَ إِذْ أَمَرْتُكَ ۖ قَالَ أَنَا خَيْرٌ مِنْهُ خَلَقْتَنِي مِنْ نَارٍ وَخَلَقْتَهُ مِنْ طِينٍ
DragHold to move · × to hide
አላህም «(ኢብሊስ ሆይ!) ባዘዝኩህ ጊዜ ከመስገድ ምን ከለከለህ?» አለው። (ኢብሊስም) «እኔ ከእርሱ የበለጥኩ ነኝ። እኔን ከእሳት ፈጠርከኝ እርሱን ግን ከጭቃ ፈጠርከው።» አለ።