Al-A'raf 7:18

Compare 2 Amharic translations

قَالَ اخْرُجْ مِنْهَا مَذْءُومًا مَدْحُورًا ۖ لَمَنْ تَبِعَكَ مِنْهُمْ لَأَمْلَأَنَّ جَهَنَّمَ مِنْكُمْ أَجْمَعِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«የተጠላህ ብራሪ ስትኾን ከእርሷ ውጣ፡፡ ከእነርሱ የተከተለህ ከእናንተ ከመላችሁም ገሀነምን በእርግጥ እሞላታለሁ» አለው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«የተጠላህ የተባረርክ ስትሆን ከእርሷ ውጣ። ከእነርሱ መካከል አንተን የተከተለህ ሁሉ፤ ገሀነምን ከእናንተ ከሁላችሁም በእርግጥ እሞላታለሁ።» አለው።

Africa Academy