«አዳም ሆይ! አንተም ሚስትህም በገነት ተቀመጡ፡፡ ከሻችሁትም ስፍራ ብሉ፡፡ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ፡፡ (ራሳቸውን) ከሚበድሉት ትኾናላችሁና» (አላቸው)፡፡
Al-A'raf 7:19
Compare 2 Amharic translations
وَيَا آدَمُ اسْكُنْ أَنْتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ فَكُلَا مِنْ حَيْثُ شِئْتُمَا وَلَا تَقْرَبَا هَٰذِهِ الشَّجَرَةَ فَتَكُونَا مِنَ الظَّالِمِينَ
DragHold to move · × to hide
«አደም ሆይ! አንተና ሚስትህ በገነት ውስጥ ተቀመጡ። በእርሷም ዉስጥ እንደፈለጋችሁ ተመገቡ። ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ። ራሳቸውን ከሚበድሉት ትሆናላችሁና።» አላቸው።