Al-A'raf 7:186

Compare 2 Amharic translations

مَنْ يُضْلِلِ اللَّهُ فَلَا هَادِيَ لَهُ ۚ وَيَذَرُهُمْ فِي طُغْيَانِهِمْ يَعْمَهُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኝ የለውም፡፡ በጥምመታቸውም ውስጥ እየዋለሉ ይተዋቸዋል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ የሚያጠመውን ለእርሱ ምንም አቅኝ የለዉም። በጥመታቸዉም ውስጥ የሚዋልሉ ሲሆኑ ይተዋቸዋል።

Africa Academy