Al-A'raf 7:197

Compare 2 Amharic translations

وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَسْتَطِيعُونَ نَصْرَكُمْ وَلَا أَنْفُسَهُمْ يَنْصُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያም ከእርሱ በቀር የምትገዙዋቸው ሊረዱዋችሁ አይችሉም፡፡ ነፍሶቻቸውንም አይረዱም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(አጋሪዎች ሆይ! ) «እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ጣኦታት ሁሉ ሊረዷችሁ ፍጽሞ አይችሉም። ነፍሶቻቸውንም እንኳን አይረዱም።»

Africa Academy