Al-A'raf 7:198

Compare 2 Amharic translations

وَإِنْ تَدْعُوهُمْ إِلَى الْهُدَىٰ لَا يَسْمَعُوا ۖ وَتَرَاهُمْ يَنْظُرُونَ إِلَيْكَ وَهُمْ لَا يُبْصِرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ወደ ቅንም መንገድ (እንዲመሩዋችሁ) ብትጠሩዋቸው አይሰሙም፤» (በላቸው)፡፡ እነርሱንም የማያዩ ሲኾኑ ወደ አንተ ሲመለከቱ ታያቸዋለህ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ቀናው መንገድ እንዲመሩ ብትጠሯቸው አይሰሙም። እነርሱም የማያዩ ሲሆኑ ወደ አንተ ሲመለከቱ ታያቸዋለህ።

Africa Academy