Al-A'raf 7:206

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ الَّذِينَ عِنْدَ رَبِّكَ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَيُسَبِّحُونَهُ وَلَهُ يَسْجُدُونَ ۩

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ እጌታህ ዘንድ ያሉት (መላእክት) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም፡፡ ያወድሱታልም፡፡ ለእርሱም ብቻ ይሰግዳሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ በጌታህ ዘንድ ያሉት መላዕክት እንኳን እርሱን ከመገዛት ፈጽሞ አይኮሩም። ሁል ጊዜም ያወድሱታል። ለእርሱም ብቻ ይሰግዳሉ።

Africa Academy