Al-A'raf 7:66

Compare 2 Amharic translations

قَالَ الْمَلَأُ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْ قَوْمِهِ إِنَّا لَنَرَاكَ فِي سَفَاهَةٍ وَإِنَّا لَنَظُنُّكَ مِنَ الْكَاذِبِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከሕዝቦቹ እነዚያ የካዱት መሪዎች «እኛ በሞኝነት ላይ ኾነህ በእርግጥ እናይሃለን፡፡ እኛም ከውሸተኞቹ ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን» አሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከህዝቦቹ መካከል እነዚያ የካዱት መሪዎችም «እኛ በሞኝነት ላይ ሆነህ እናይሀለን። እኛ ከውሸተኞቹ ነህ ብለንም እንጠረጥርሀለን።» አሉት።

Africa Academy