Al-A'raf 7:67

Compare 2 Amharic translations

قَالَ يَا قَوْمِ لَيْسَ بِي سَفَاهَةٌ وَلَٰكِنِّي رَسُولٌ مِنْ رَبِّ الْعَالَمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(እርሱም) አላቸው «ወገኖቼ ሆይ! እኔ ሞኝነት የለብኝም፡፡ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ የተላክሁ ነኝ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም አላቸው፡- «ወገኖቼ ሆይ! እኔ ሞኝነት የለብኝም። ግን እኔ ከአለማት ጌታ የተላኩ ነኝ።

Africa Academy