Al-Insan 76:28

Compare 2 Amharic translations

نَحْنُ خَلَقْنَاهُمْ وَشَدَدْنَا أَسْرَهُمْ ۖ وَإِذَا شِئْنَا بَدَّلْنَا أَمْثَالَهُمْ تَبْدِيلًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እኛ ፈጠርናቸው፡፡ (የአካሎቻቸውን) መለያያቸውንም አጠነከርን፡፡ በሻንም ጊዜ መሰሎቻቸውን መለወጥን እንለውጣለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እኛ ፈጠርናቸው። የአካሎቻቸዉንም መገጣጠሚያዎች አጠነከርን። በፈለግን ጊዜ መሰሎቻቸውን መለወጥን እንለውጣለን።

Africa Academy