Al-Insan 76:29

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ هَٰذِهِ تَذْكِرَةٌ ۖ فَمَنْ شَاءَ اتَّخَذَ إِلَىٰ رَبِّهِ سَبِيلًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህቺ መገሠጫ ናት፡፡ የሻም ሰው ወደ ጌታው መንገድን ይይዛል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ መገሰጫ ነው። የፈለገ ሰውም ወደ ጌታው መንገድ ይይዛል።

Africa Academy