The Elephant · al-Fil · سورة الفيل · 5 ayahs

القرآن الكريمAfrica Academy

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።

أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህ አላህ በዝሆኑ ባለቤቶች ላይ እንዴት እንደሰራ አላወቅክምን?

أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ

ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን?

وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ

በእነርሱ ላይ መንጎች የሆኑን ወፎችንም ላከ።

تَرْمِيهِمْ بِحِجَارَةٍ مِنْ سِجِّيلٍ

ከተጠበሰ ጭቃ የሆነን ጠጠር የምትወረውርባቸውን (አእዋፍ)

فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَأْكُولٍ

እና ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራ አደረጋቸው