أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያንን በፍርዱ ቀን የሚያስተባብለውን ሰው አየህን? (አወከውን?)
القرآن الكريمAfrica Academy
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።
أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያንን በፍርዱ ቀን የሚያስተባብለውን ሰው አየህን? (አወከውን?)
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ
ይሀውም ያ የቲምን በኃይል የሚገፈትረው፤
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድሃን በማብላት ላይም የማያነሳሳው ነው።
فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ
ወዮላቸው ለሰጋጆች፤
الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለሆኑት (ሰጋጆች)፤
الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለሆኑት፤
وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ
የዕቃ ትውስትንም ሰዎችን የሚከለክሉ ለሆኑት ሁሉ ወዮላቸው።