إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ።
القرآن الكريمAfrica Academy
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።
إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ።
فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ
ስለዚህ ለጌታህ ብቻ ስገድ። በስሙም ብቻ ሰዋ።
إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ
የሚጠላህ ሁሉ እርሱ በእርግጥ ዘሩ የተቆረጠው ነው።