ደሞቻችሁን አታፍስሱ ነፍሶቻችሁንም (ከፊላችሁን) ከአገሮቻችሁ አታውጡ የምንል ስንኾን የጠበቀ ቃል ኪዳናችሁን በያዝንባችሁ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ ከዚያም (በኪዳኑ) አረጋገጣችሁ፤ እናንተም ትመሰክራላችሁ፡፡
Al-Baqarah 2:84
Compare 2 Amharic translations
وَإِذْ أَخَذْنَا مِيثَاقَكُمْ لَا تَسْفِكُونَ دِمَاءَكُمْ وَلَا تُخْرِجُونَ أَنْفُسَكُمْ مِنْ دِيَارِكُمْ ثُمَّ أَقْرَرْتُمْ وَأَنْتُمْ تَشْهَدُونَ
DragHold to move · × to hide
(እናንተ የኢስራኢል ልጆች ሆይ!) «የሕዝቦቻችሁን ደም አታፍስሱ። ወገኖቻችሁን ከመኖሪያ አገሮቻቸው አታስወጡ።» በማለት የጠበቀ ቃልኪዳናችሁን በያዝንባችሁ ጊዜ (የሆነውን) አስታውሱ። ከዚያም በቃል ኪዳኑ ትክክለኛነት አጸናችሁ። እናንተም (በዚሁም) ትመሰክራላችሁ።