Al-Baqarah 2:86

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ الَّذِينَ اشْتَرَوُا الْحَيَاةَ الدُّنْيَا بِالْآخِرَةِ ۖ فَلَا يُخَفَّفُ عَنْهُمُ الْعَذَابُ وَلَا هُمْ يُنْصَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚህ እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት በመጨረሻይቱ አገር የገዙ ናቸው፡፡ ከነሱም ቅጣቱ አይቀልላቸውም፤ እነሱም አይርረዱም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት በመጨረሻይቱ ዓለም የገዙ ናቸው። ከእነርሱ ላይም ቅጣቱ ምንጊዜም አይቀለልላቸዉም። እርዳታም ከማንም አያገኙም።

Africa Academy